አባት አባት ሆይ እኒህን አባታችንን ለሃይማኖታቸው ቀናዒ እና የኦርቶደክስ ሃይማኖት ተከታይ የሆነ ሁሉ በአባትነታቸው የሚተማመንባቸው። ሲናገሩ የምንሰማቸው: ሲመክሩን የምናዳምጣቸው: በአባትነታቸው ሲገስጾን ልባችን የሚሰበርላቸው: አባት እንድታረጋቸው እለምንህ አለሁ:: በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር ላለን የኦርተዶክስ ልጆች ለዝች ቅድስት በተክርስቲያናችን በአንድ ልብ ሆነን የምንሰራበት መስክ እንዲከፍቱልን እግዛብሒር ጥበቦን ይስጥልን::አሚን።
No comments:
Post a Comment